am_tn/mat/02/22.md

1.2 KiB

ማቴዎስ 2፡22-23

አያያዥ ዓረፍተ ነገር ይህ በ MAT 2:1 የተጀመረው ታርክ ሄሮዶስ የአይሁድ አዲሱን ንጉሥ ለመግደል ያደረገው ሙከራ የመጨረሻው ክፍል ነው፡፡ ይህንን በሰማ ጊዜ “ዮሴፍ ይህንን ስሰማ ግን” አርኬላዎስ ይህ የሄሮዶስ ልጅ ስም ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/translate-names]] ተመልከት) ፈራ “ዮሴፍ ፈራ” በነቢያቱ የተነገረው ነገር ይህ እንዲህ ባለ መንገድ ሊገለጽ ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “ከብዙ ዘመናት በፊት ጊዜ በነቢያቱ አማካኝት እንደተናገረው፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ናዝራዊ ተብሎ ይጠራል በዚህ ሥፍራ “እርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ኢየሱስን ነው፡፡ ከእርሱ በፊት ይኖሩ የነሩ ነቢያት ስለ እርሱ ስባገሩ መስሑ ወይም ክርስቶስ ብለው ይጠሩታል፡፡ ኤቲ፡ “ሰዎች ክርስቶስ ናዝራዊ ነው ይላሉ፡፡” (rc://*/ta/man/translate/translate-names ተመልከት)