am_tn/mat/02/16.md

1.4 KiB

ማቴዎስ 2፡16-16

አያያዥ ዓረፍተ ነገር በዚህ ሥፍራ ላይ የታርኩ ፍሰት ወደ ሄሮዶስ ይመለሳልና የተማሩት ሰዎች እንዳታለሉት ሄሮዶስ ባወቀ ጊዜ ያደረገውን ይነግረናል፡፡ አጠቃላይ መረጃ ይህ ሁኔታ የተከሰተው ጸሐፊው MAT 2:15. ላይ የጠቀሰው እና ሄሮዶስ ከመሞቱ በፊት ነው፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-events]] ተመልከት) የተማሩት ሰዎች ቀለዱበት ይህ እንዲህ ባለ መልኩ ሊገለጽ ይችላል፡ ኤቲ፡ “የተማሩት ሰዎች ሸውደውት ሄደው አዋረዱት”፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]] ተመልከት) ሰዎችን ልኮ ሁሉንም ልጆች አስገደላቸው ሄሮዶስ ልጆቹን እርሱ ራሱ አልገደላቸውም፡፡ ኤቲ፡ “ሁሉንም ወንድ ልጆችን ይገድሉ ዘንድ ግን ትዕዛዝ ሰጣቸው” ወይም “ሁሉንም ወንድ ሕጻናትን ይገድሉ ዘንድ ወታደሮቹን ላካቸወ፡፡” ([[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] ተመልከት) ሁለት እና ከሁለት ዓመት በታች የሆኑትን “2 ዓመት እና ከዚያ በታች ያሉትን” (UDB) ([[rc:///ta/man/translate/translate-numbers]] ተመልከት) እንደግዜው “በጊዜው መሠረት”