am_tn/mat/02/13.md

1.9 KiB

ማቴዎስ 2፡13-15

አጠቃላይ መረጃ በቁጥር 15 ላይ ጸሐፊው ክርስቶስ በግብጽ ምድር እንደሚቆይ ከነብዩ ሆሴን ይጠቅሳል፡፡ ሄዱ “የተማሩት ሰዎች ሄዱ” ለዮሴፍ በሕልም ተገለጠለት “ዮሴፍ ሕልም እያለመ ሳለ ወደ እርሱ መጣ” ተነስ፣ ያዝ . . . ሽሽ . . . ቆይ . . . አንተ እግዚአብሔር ለዮሴፍ ተናገረው፡፡ ስለዚህ ሁሉም በነጠላ ቁጥር ሊሆኑ ይገባቸዋል፡፡ . ([[rc:///ta/man/translate/figs-you]] ተመልከት) እስክነግርህ ድረስ የዚህ ዓረፍተ ነገር ሙሉ ትርጉም በግልጽ መቀመጥ ይኖርበታል፡፡ ኤቲ፡ “መመለስህ ሰላም እንደሆነ እኔ እስክነገር ድረስ” ([[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] ተመልከት) ቆየ ይህ ዮሴፍ፣ ማሪያም እና ኢየሱስ በግብጽ ምድር ውስጥ መቆየታቸውን ያሳያል፡፡፡፡ ኤቲ፡ “በዚያ ቆዩ” (rc://*/ta/man/translate/figs-explicit ተመልከት) ሄሮዶስ እስኪሞት ድረስ ሄሮዶስ MAT 2:19. ድረስ አልመተም፡፡ ይህ ዓረፍተ ነገር በግብጽ ምድር ውስጥ ለምን ያኽል ጊዜ እንደቆዩ ያሳያል እንዲሁም በእነዚህ ጊዜያት ሄሮዶስ እንደሞተ አይናገረም፡፡ ልጄን ከግብጽ ምድር ጠራሁት “ልሄን ከግብጽ ጠራት” ልጄ በሆሴ ውስጥ ይህ እስራኤላዊያንን የሚያመለክት ቃል ነው፡፡ ማቴዎስ ይህ እውነተኛ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ለመናገር ይህንን ክፍል ጠቅሶታል፡፡ ይህንን ብቸኛ ልጅ ወይም የመጀመሪያ ልጅን በሚያሳይ ቃል ተርጉሙት፡፡