am_tn/mat/02/19.md

915 B

ማቴዎስ 2፡19-21

አያያዥ ዓረፍተ ነገር በዚህ ሥፍራ የታርኩ ፍሰት ዮሴፍ፣ ማሪያም እና ጨቅላው ኢየሱስ ወደሚኖሩበት ወደ ግብጽ ተቀይሯል፡፡ እነሆ ይህ በትልቁ ታርክ ውስጥ አንድ ሌላ ሁኔታ የመጀመሩ ምልክት ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ካሉት ሁኔታዎች ውስጥ ከነበሩት ሰዎች ተጨማሪ ሰዎችን ሊጨምር ይችላል፡፡ በቋንቋችሁ ይህንን የሚትገልጹበት መንገድ ሊኖራችሁ ይችላል፡፡ የሕጻኑን ሕይወት የሚፈልጉት ሰዎች ኤቲ፡ “ሕጻኑን ለመግደል የሚፈልጉት ሰዎች”፡፡ (rc://*/ta/man/translate/figs-euphemism ተመልከት) የሚፈልጉት ሰዎች ይህ ንጉሥ ሄሮዶስን እና አማካሪዎቹን የሚያመለክት ነው፡፡