am_tn/mat/02/07.md

1.3 KiB

ማቴዎስ 2፡ 7-8

ሄሮዶስ በሚስጥር የተማሩ ሰዎችን ጠራቸው ይህ ማለት ሄሮዶስ የተማሩ ሰዎችን ሌሎች ሰዎች ሳያውቁ በድብቅ አስጠርቶ አናገራቸው ማለት ነው፡፡ ኮከቡ የታየው በትክክል መቼ እንደሆነ ጠያቃቸው ይህ እንዲህ ባለ መንገድ በቀጥታ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ኤቲ፡ “ከዚያም እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፣ “ኮከቡ በትክክል የታየው መቼ ነበር?” ([[rc:///ta/man/translate/figs-quotations]] ተመልከት) ኮከቡ የታየው መቼ ነበር ይህ የተማሩት ሰዎች ከኮቡን መቼ እንደተመለከቱት በተዘዋዋር መንገድ እንደነገሩት ያሳያል፡፡ የተማሩትም ሰዎች ለሄሮዶስ ኮከቡን መቼ እንደተመለከቱ ነገሩት፡፡ ([[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]] ተመልከት) ጨቅላው ሕጻን ይህ ኢየሱስ የሚያመለክት ነው፡፡ ቃል አምጡልኝ ኤቲ፡ “አሳውቁኝ” ወይም “ንገሩኝ”(rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy ተመልከት) እንዳመልከው ይህንን በ MAT 2:2 ላይ በተረጎምከው መሠረት ተርጉመው፡፡