am_tn/luk/20/29.md

741 B

አያያዥ ዐረፍተ ነገር

ሰዱቃውያን ኢየሱስን መጠየቅ አበቁ

አጠቃላይ መረጃ

ቁጥር 29-32 ላይ ሰዱቃውያን ለኢየሱስ አጭር ታሪክ ነግረውታል፡፡ ይህ እንደ ምሳሌ የፈጠሩት ታሪክ ነው፡፡ ቁጥር 33 ላይ ስለ ነገሩት ታሪክ ኢየሱስን ጠየቁት፡፡

ሰባት ወንድማማች ነበሩ

ይህ እውነት ሊሆን ይችላል፤ ምናልባትም ኢየሱስን ለመፈተን የፈጠሩትም ሊሆን ይችላል፡፡

የመጀመሪያው… ሁለተኛው… ሦስተኛው

‹‹የመጀመሪው ወንድም… ሁለተኛው ወንድም… ሦስተኛው ወንድም››