# አያያዥ ዐረፍተ ነገር ሰዱቃውያን ኢየሱስን መጠየቅ አበቁ # አጠቃላይ መረጃ ቁጥር 29-32 ላይ ሰዱቃውያን ለኢየሱስ አጭር ታሪክ ነግረውታል፡፡ ይህ እንደ ምሳሌ የፈጠሩት ታሪክ ነው፡፡ ቁጥር 33 ላይ ስለ ነገሩት ታሪክ ኢየሱስን ጠየቁት፡፡ # ሰባት ወንድማማች ነበሩ ይህ እውነት ሊሆን ይችላል፤ ምናልባትም ኢየሱስን ለመፈተን የፈጠሩትም ሊሆን ይችላል፡፡ # የመጀመሪያው… ሁለተኛው… ሦስተኛው ‹‹የመጀመሪው ወንድም… ሁለተኛው ወንድም… ሦስተኛው ወንድም››