28 lines
1.7 KiB
Markdown
28 lines
1.7 KiB
Markdown
# አጠቃላይ መረጃ፡
|
|
|
|
ኢየሱስ 10 ለምጽ ያለባቸውን ሰዎች ፈወሰ፡፡ ቁጥር 11 እና 12 የመረጃ ዳራ እና የሁኔታዎችን መቼ እና የት ይሰጣል፡፡ (የመረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# እንዲህም ሆነ
|
|
|
|
እዚህ ስፍራ ይህ ሀረግ የዋለው የአዲስ ትዕንት ጅማሬን ለማመልከት ነው፡፡ የእናንተ ቋንቋ ይህን ለማድረግ መንገድ ካለው እዚህ ስፍራ ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ፡፡ (አዲስ ትዕይንትን ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ወደ ኢየሩሳሌም በመጓዝ ላይ ሳለ
|
|
|
|
"ኢየሱስ እና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም እተጓዙ ሳለ"
|
|
|
|
# አንዲት መንደር
|
|
|
|
ይህ ሀረግ መንደሯን ለይቶ አይናገርም፡፡
|
|
|
|
# በዚያ ለምጽ ያለባቸውን አስር ሰዎች አገኙት
|
|
|
|
ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ለምጽ ያለባቸው አስር ሰዎች አገኙት" ወይም "አስር ለምጽ ያለባቸው ሰዎች አገኙት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# እነርሱ ከእርሱ ርቀው ቆሙ
|
|
|
|
ይህ የክብር ምልክት ነው፣ ምክንያቱም ለምጽ ያለባቸው ወደ ሌሎች መቅረብ አይፈቀድላቸውም ነበር፡፡ በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# ድምጻቸውን ከፍ አድረገው
|
|
|
|
x
|