am_tn/luk/17/11.md

1.7 KiB

አጠቃላይ መረጃ፡

ኢየሱስ 10 ለምጽ ያለባቸውን ሰዎች ፈወሰ፡፡ ቁጥር 11 እና 12 የመረጃ ዳራ እና የሁኔታዎችን መቼ እና የት ይሰጣል፡፡ (የመረጃ ዳራ የሚለውን ይመልከቱ)

እንዲህም ሆነ

እዚህ ስፍራ ይህ ሀረግ የዋለው የአዲስ ትዕንት ጅማሬን ለማመልከት ነው፡፡ የእናንተ ቋንቋ ይህን ለማድረግ መንገድ ካለው እዚህ ስፍራ ልትጠቀሙበት ትችላላችሁ፡፡ (አዲስ ትዕይንትን ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ)

ወደ ኢየሩሳሌም በመጓዝ ላይ ሳለ

"ኢየሱስ እና ደቀ መዛሙርቱ ወደ ኢየሩሳሌም እተጓዙ ሳለ"

አንዲት መንደር

ይህ ሀረግ መንደሯን ለይቶ አይናገርም፡፡

በዚያ ለምጽ ያለባቸውን አስር ሰዎች አገኙት

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ለምጽ ያለባቸው አስር ሰዎች አገኙት" ወይም "አስር ለምጽ ያለባቸው ሰዎች አገኙት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱ ከእርሱ ርቀው ቆሙ

ይህ የክብር ምልክት ነው፣ ምክንያቱም ለምጽ ያለባቸው ወደ ሌሎች መቅረብ አይፈቀድላቸውም ነበር፡፡ በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ድምጻቸውን ከፍ አድረገው

x