am_tn/lev/25/42.md

628 B

አገናኝ ዐረፍተ ነገር

ለሕዝቡ ምን መናገር እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴ ይናገራል

አገልጋዮቼ ናቸው

የአገረው ሰዎች አገልጋዮቼ ናቸው

እንደባሪያዎች አይሸጡ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “እንደ ባሪያዎች አትሽጡአቸው” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ከእነዚያ ባሪያዎችን ግዙ

“ከአሕዛብ መካከል ባሪያዎችን ግዙ”