# አገናኝ ዐረፍተ ነገር ለሕዝቡ ምን መናገር እንዳለበት እግዚአብሔር ለሙሴ ይናገራል # አገልጋዮቼ ናቸው የአገረው ሰዎች አገልጋዮቼ ናቸው # እንደባሪያዎች አይሸጡ ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “እንደ ባሪያዎች አትሽጡአቸው” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ) # ከእነዚያ ባሪያዎችን ግዙ “ከአሕዛብ መካከል ባሪያዎችን ግዙ”