am_tn/lev/25/20.md

12 lines
739 B
Markdown

# እናንተም ትላላችሁ
እዚህ እናንተ የእስራኤልን ሕዝብ ያመለክታል (ሁለተኛ ሰው አገላለጽ ይመልከቱ)
# በረከተን እሰድድላችኋለሁ
እግዚአብሔር እንደሚታዘዝለት ሰው አድርጐ ስለ በረከቱ ይናገራል፡፡ አት፡ “በረከተን እልክላችኋለሁ ወይም እባርካችኋለሁ” (ሰውኛ አገላለጽ ይመልከቱ)
# ቀድሞ ከሰበሰባችሁት
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ከሰበሰባችሁት ምግብ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)