am_tn/lev/25/20.md

739 B

እናንተም ትላላችሁ

እዚህ እናንተ የእስራኤልን ሕዝብ ያመለክታል (ሁለተኛ ሰው አገላለጽ ይመልከቱ)

በረከተን እሰድድላችኋለሁ

እግዚአብሔር እንደሚታዘዝለት ሰው አድርጐ ስለ በረከቱ ይናገራል፡፡ አት፡ “በረከተን እልክላችኋለሁ ወይም እባርካችኋለሁ” (ሰውኛ አገላለጽ ይመልከቱ)

ቀድሞ ከሰበሰባችሁት

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ከሰበሰባችሁት ምግብ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)