12 lines
922 B
Markdown
12 lines
922 B
Markdown
# ሰባተኛው ወር በወሩም መጀመሪያው ቀን
|
|
|
|
ይህ በዕብራዊያን ቀን አቆጣጠር ሰባተኛ ወር ነው:: መጀመሪያው ቀን በምዕራባዊያን አቆጣጠር መስከረም ወር አጋማሽ አካባቢ ነው:: (የዕብራይስጥ ወራትንና መደበኛ ቁጥሮችን ይመልከቱ)
|
|
|
|
# እረፍት ይሁንላችሁ
|
|
|
|
ለሥራ ሳይሆን ለአምልዕኮ ብቻ የተመደበ ጊዜ ማለት ነው
|
|
|
|
# መሥዋዕትን በእሳት ለእግዚአብሔር አቅርቡ
|
|
|
|
ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ለእግዚአብሔር መሥዋዕትን በእሳት አቅርቡ” ወይም “ለእግዚአብሔር በመሠዊያው መሥዋዕትን አቃጥሉ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)
|