am_tn/lev/23/23.md

922 B

ሰባተኛው ወር በወሩም መጀመሪያው ቀን

ይህ በዕብራዊያን ቀን አቆጣጠር ሰባተኛ ወር ነው:: መጀመሪያው ቀን በምዕራባዊያን አቆጣጠር መስከረም ወር አጋማሽ አካባቢ ነው:: (የዕብራይስጥ ወራትንና መደበኛ ቁጥሮችን ይመልከቱ)

እረፍት ይሁንላችሁ

ለሥራ ሳይሆን ለአምልዕኮ ብቻ የተመደበ ጊዜ ማለት ነው

መሥዋዕትን በእሳት ለእግዚአብሔር አቅርቡ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መንገድ ሊተረጐም ይችላል:: አት፤ “ለእግዚአብሔር መሥዋዕትን በእሳት አቅርቡ” ወይም “ለእግዚአብሔር በመሠዊያው መሥዋዕትን አቃጥሉ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)