28 lines
1.9 KiB
Markdown
28 lines
1.9 KiB
Markdown
# አቤቱ፥ የሆነብንን አስብ
|
|
|
|
“አስብ” የሚለው ዘይቤአዊ አገላለፅ ነው። “አቤቱ፥ የሆነብንን አስታውስ”
|
|
|
|
# ተመልከት ስድባችንንም እይ
|
|
|
|
“ውርደታችንን እይ፤ ተመልከትም”
|
|
|
|
# ርስታችን ለመጻተኞች፣ ቤቶቻችን ለባዕዳን ዐልፈው ተሰጡ
|
|
|
|
በቀጠተኛ አገላለፅም ሊቀመጥ የሚችል ዓረፍተ ነገር ነው። “ርስታችን ለእንግዶች፥ ቤቶቻችን ለሌሎች አሳልፈህ ሰጠህ” ወይንም “ርስታችን ለእንግዶች፥ ቤቶቻችን ለሌሎች ታልፈው እንዲሰጡ ፈቀድክ።
|
|
|
|
# ወላጅ አልባና አባት የሌላቸው ሆንን ፤ እናቶቻችን እንደ መበለቶች ሆኑ
|
|
|
|
የእየሩሳሌም ሰዎች ለጠብቃቸው የሚችል ማንም የለም፤ ምክንያቱም ወንዶች ልጆቻቸው ወይ በጦርነት ላይ ሞተዋል አልያም ደግሞ በምርኮ ተወስደዋል። ይህ ደግሞ የሚያመላክተው በእስራኤል የቀሩት ወላጅ አልባዎች እና መበለቶች መሆናቸውን ነው።
|
|
|
|
# ወላጅ አልባና አባት የሌላቸው
|
|
|
|
እነኚህ ቃላት አንድ አይነት ትርጉም ሲኖራቸው፤ አባት የሌላቸው ሰዎችን ያመላክታል
|
|
|
|
# ውኃችንን በብር ጠጣን እንጨታችንን በዋጋ ገዛን
|
|
|
|
ይህ የሚያሳየው በአንድ ግዜ በነፃ ይጠቀሙ የነበሩትን ውሃ እና እንጨት ጠላቶቻቸው እያስከፈሏቸው እንደሆነ ነው። “የራሳችን የሆነውን ውሃ ለመጠጣት እና የራሳችንን እንጨት ለመጠቀም መክፈል አለብን”
|
|
|
|
# እንጨታችንን በዋጋ ገዛን
|
|
|
|
ይሄ በቀጥታ መልኩ ሊገለፅ ይችላል። “ጠላቶታችን የገዛ እንጨታችንን ይሸጡልናል”
|