11 lines
730 B
Markdown
11 lines
730 B
Markdown
# ይሁዳ 1፡ 22-23
|
|
|
|
በጥርጣሬ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ሰዎች
|
|
"እግዚአብሔር አምላክ ለመሆኑ ገና ያላመኑ አንዳንድ ሰዎች"
|
|
እነርሱ ከእሳት መንጭቆ በማውጣት
|
|
"ወደ እሳት ባሕር ውስጥ እንዳይገቡ"
|
|
እና በፍርሃት ማሩ
|
|
"ለሌሎች ምህረትን አሳዩ ነገር ግን ልክ እንደ እነርሱ ኃጢአትን እንዳተታደርጉ ተጠንቀቁ፡፡"
|
|
በሥጋ የረከሰውን ልብስ እንኳ እየጠላችሁ
|
|
"ልብሳቸውን እንኳ ጥሉ ምክንያቱም በኃጢአት ቆሻሻ ሆነዋል፡፡" ሙሉ በሙሉ በኃጢአት ተበክለዋልና ንጹሕ አይደሉም፡፡
|