16 lines
998 B
Markdown
16 lines
998 B
Markdown
# ይሁዳ 1፡ 14-16
|
|
|
|
|
|
እነዚህ ሰዎች...ሥራዎቻቸው ...እነርሱ ያላቸው
|
|
ይህ የሚያመለክተው ፈርሃ እግዚአብሔር ያሌላቸው ሰዎች ነወ፡፡
|
|
ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነ ሄኖክ
|
|
ከአዳም ጀምሮ ያለው ሰባተኛው ትውልድ ድረስ፡፡ አንዳንድ ትርጉሞች አዳም መቆጠር አለመቆጠሩን አስመለክቶ ስድስተና ትውልድ ይላሉ፡፡
|
|
እነሆ ጌታ
|
|
"ተመልከቱ ጌታ", ወይም "እነሆ ጌታ"
|
|
ሁሉንም ከባባድ ነገሮችን
|
|
"ሁሉንም ክፉ ቃላትን"
|
|
የሚያንጎራጉሩና ኃጢአተኞች
|
|
የማይታዘዝ ልብ ያላቸውe ሰዎች፡፡ የሚያንጎራጉሩና ይህንን ግልጽ ባልሆነ መንገድ ሲያደርጉ ኃጢአተኞች ደግሞ በግልጽ ያደርጉታል፡፡
|
|
በኩራት
|
|
ሌሎች ሰዎች ይሰሟቸው ዘንድ ራሳቸውን የሚያሞግሱ ሰዎች፡፡
|