am_tn/jud/01/14.md

998 B

ይሁዳ 1፡ 14-16

እነዚህ ሰዎች...ሥራዎቻቸው ...እነርሱ ያላቸው ይህ የሚያመለክተው ፈርሃ እግዚአብሔር ያሌላቸው ሰዎች ነወ፡፡ ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነ ሄኖክ ከአዳም ጀምሮ ያለው ሰባተኛው ትውልድ ድረስ፡፡ አንዳንድ ትርጉሞች አዳም መቆጠር አለመቆጠሩን አስመለክቶ ስድስተና ትውልድ ይላሉ፡፡ እነሆ ጌታ "ተመልከቱ ጌታ", ወይም "እነሆ ጌታ" ሁሉንም ከባባድ ነገሮችን "ሁሉንም ክፉ ቃላትን" የሚያንጎራጉሩና ኃጢአተኞች የማይታዘዝ ልብ ያላቸውe ሰዎች፡፡ የሚያንጎራጉሩና ይህንን ግልጽ ባልሆነ መንገድ ሲያደርጉ ኃጢአተኞች ደግሞ በግልጽ ያደርጉታል፡፡ በኩራት ሌሎች ሰዎች ይሰሟቸው ዘንድ ራሳቸውን የሚያሞግሱ ሰዎች፡፡