am_tn/jud/01/09.md

1.2 KiB

ይሁዳ 1፡ 9-11

ስለ ሥጋ ስከራከሩ ሳለ አካልን የሚወስደው ማን ነው ብለው በተከራከሩ ጊዜ፡፡ አማራጭ ትርጉም: "አካልን የሚወስደው ማን ነው ብለው ስከራከሩ ሳለ፡፡" (ተመልከት፡ rc://*/ta/man/translate/figs-explicit) ሚካኤል ...እርሱን እንዲቃወም አልፈቀደለትም አማራጭ ትርጉም: "ሚካኤል...ዳቢሎስን መቃወምን ቀጥሎ ነበር" እርግማን ወይም የስድብ ቃላት "ጠንካራ ትችት ወይም ጸያፍ ቃላት" ይሁን እንጂ እነዚህ ሰዎች "እነዚህ ሰዎች" ከዚህ በፊት የተጠቀሱት ፈርሃ እግዚአብሔር ያሌላቸው ሰዎች ናቸው፡፡ እነዚህ ግን የማያውቁትን ሁሉ ይሳደባሉ፥ "ትርጉሙን የማያውቁትን ነገር ሁሉ ይሳደባሉ" የቃዬል መንገድ ቃዬል ወንድሙን አቤልን ገድሎታል፡፡ የበለአም ስህተት በለአም ለገንዘብ ሲል እስራኤልን ረግሞዋል፡፡ የቆሬ ልጆች አመጽ ቆሬ በሙሴ መሪነት እና በአሮን ካህንነት ላይ አምጸው ነበር፡፡