19 lines
1.2 KiB
Markdown
19 lines
1.2 KiB
Markdown
|
# ይሁዳ 1፡ 9-11
|
||
|
|
||
|
ስለ ሥጋ ስከራከሩ ሳለ
|
||
|
አካልን የሚወስደው ማን ነው ብለው በተከራከሩ ጊዜ፡፡ አማራጭ ትርጉም: "አካልን የሚወስደው ማን ነው ብለው ስከራከሩ ሳለ፡፡" (ተመልከት፡ [[rc://*/ta/man/translate/figs-explicit]])
|
||
|
ሚካኤል ...እርሱን እንዲቃወም አልፈቀደለትም
|
||
|
አማራጭ ትርጉም: "ሚካኤል...ዳቢሎስን መቃወምን ቀጥሎ ነበር"
|
||
|
እርግማን ወይም የስድብ ቃላት
|
||
|
"ጠንካራ ትችት ወይም ጸያፍ ቃላት"
|
||
|
ይሁን እንጂ እነዚህ ሰዎች
|
||
|
"እነዚህ ሰዎች" ከዚህ በፊት የተጠቀሱት ፈርሃ እግዚአብሔር ያሌላቸው ሰዎች ናቸው፡፡
|
||
|
እነዚህ ግን የማያውቁትን ሁሉ ይሳደባሉ፥
|
||
|
"ትርጉሙን የማያውቁትን ነገር ሁሉ ይሳደባሉ"
|
||
|
የቃዬል መንገድ
|
||
|
ቃዬል ወንድሙን አቤልን ገድሎታል፡፡
|
||
|
የበለአም ስህተት
|
||
|
በለአም ለገንዘብ ሲል እስራኤልን ረግሞዋል፡፡
|
||
|
የቆሬ ልጆች አመጽ
|
||
|
ቆሬ በሙሴ መሪነት እና በአሮን ካህንነት ላይ አምጸው ነበር፡፡
|