am_tn/jud/01/07.md

1.0 KiB

ይሁዳ 1፡ 7-8

በተሳሳይ መልኩም ራሳቸውን የሰጡትን መላእክት ክፉ መንገዳቸውን እንደተከተሉ ሁሉ ሶዶም እና ጎሞራም በዝሙት ኃጢአታቸውን ተከትለዋል፡፡ በዙሪያቸውም የነበሩ ከተማዎች በዘላለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል። የሰዶም እና የጎሞራ መጥፋት እግዚአብሔርን የማይቀበሉ ሰዎች እድል ፈንታ ምን እንደሆነ የሚያሳይ ምሳሌ ነው፡፡ እነርሱም ደግሞ ተበክለዋል በዚህ ሥፍራ ላይ “እነርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔር ለመቀበል ፈቃደና ያልሆኑ ሰዎችን ነው፡፡ ልክ ቆሻሻን ወደ ውሃ ውስጥ መጣል ውሃውን እንዲሸት እንደሚያደርገው ሁሉ እነዚህም አካላቸውን በፍተወት በክለውታል፡፡ ስለ ተከበረው "ስለ ተከበረው የእግዚአብሔር መላእክ"