11 lines
1.0 KiB
Markdown
11 lines
1.0 KiB
Markdown
|
# ይሁዳ 1፡ 7-8
|
||
|
|
||
|
በተሳሳይ መልኩም ራሳቸውን የሰጡትን
|
||
|
መላእክት ክፉ መንገዳቸውን እንደተከተሉ ሁሉ ሶዶም እና ጎሞራም በዝሙት ኃጢአታቸውን ተከትለዋል፡፡
|
||
|
በዙሪያቸውም የነበሩ ከተማዎች በዘላለም እሳት እየተቀጡ ምሳሌ ሆነዋል።
|
||
|
የሰዶም እና የጎሞራ መጥፋት እግዚአብሔርን የማይቀበሉ ሰዎች እድል ፈንታ ምን እንደሆነ የሚያሳይ ምሳሌ ነው፡፡
|
||
|
እነርሱም ደግሞ ተበክለዋል
|
||
|
በዚህ ሥፍራ ላይ “እነርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው እግዚአብሔር ለመቀበል ፈቃደና ያልሆኑ ሰዎችን ነው፡፡ ልክ ቆሻሻን ወደ ውሃ ውስጥ መጣል ውሃውን እንዲሸት እንደሚያደርገው ሁሉ እነዚህም አካላቸውን በፍተወት በክለውታል፡፡
|
||
|
ስለ ተከበረው
|
||
|
"ስለ ተከበረው የእግዚአብሔር መላእክ"
|