am_tn/jud/01/01.md

944 B

ይሁዳ 1፡ 1-2

ይሁዳ፣ አገልጋዩ ይሁዳ የያዕቆብ ወንድም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ እኔ ይሁዳ ነኝ፣ የ . . . አገልጋይ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-names]]) እና ወንድሙ ያዕቆብ ያዕቆብ እና ይሁዳ የኢየሱስ በአንድ ወገን ወንድሞች ናቸው፡፡ በእግዚአብሔር አባት የተወደዱ "እግዚአብሔር አባት ይወዳችኋል ምሕረት ለአንተ ይሁን እንዲሁም ሰላምና ፍቅርም ይብዛላችሁ። በዚህ ሥፍራ ላይ “እናነተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ይህንን ደብዳቤ የተቀበሉት ሁሉንም ክረስትያኖች ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ምህረት፣ ሰላም እና ፍቅር አብዝቶ ይብዛላችሁ፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]])