11 lines
944 B
Markdown
11 lines
944 B
Markdown
|
# ይሁዳ 1፡ 1-2
|
||
|
|
||
|
ይሁዳ፣ አገልጋዩ
|
||
|
ይሁዳ የያዕቆብ ወንድም ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ እኔ ይሁዳ ነኝ፣ የ . . . አገልጋይ፡፡" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/translate-names]])
|
||
|
እና ወንድሙ ያዕቆብ
|
||
|
ያዕቆብ እና ይሁዳ የኢየሱስ በአንድ ወገን ወንድሞች ናቸው፡፡
|
||
|
በእግዚአብሔር አባት የተወደዱ
|
||
|
"እግዚአብሔር አባት ይወዳችኋል
|
||
|
ምሕረት ለአንተ ይሁን እንዲሁም ሰላምና ፍቅርም ይብዛላችሁ።
|
||
|
በዚህ ሥፍራ ላይ “እናነተ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ይህንን ደብዳቤ የተቀበሉት ሁሉንም ክረስትያኖች ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "ምህረት፣ ሰላም እና ፍቅር አብዝቶ ይብዛላችሁ፡፡" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-you]])
|