am_tn/jos/16/10.md

8 lines
581 B
Markdown

# እስከ ዛሬ ድረስ
ይህ የሚያመለክተው ጸሐፊው ይህንን መጽሐፍ እስከ ጻፈበት ጊዜ ድረስ ያለውን ወቅት ነው
# ይህ ህዝብ የጉልበት ስራ እንዲሰራ ይገደድ ነበር
ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "እስራኤላውያን እነዚህን ሰዎች ባሪያ ሆነው እንዲያገለግሉ ያስገድዷቸው ነበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ )