am_tn/job/24/11.md

20 lines
1.1 KiB
Markdown

# አያያዥ ሃሳብ፡
ኢዮብ መናገሩን ቀጥሏል
# ድሆች ዘይት ያዘጋጃሉ
ከወይራ ዘይት ለእነርሱ ዘይት ይጨምቃሉ
# በክፉ ሰዎች አጥር ውስጥ
እዚህ ስፍራ "አጥር" የሚለው የሚወክለው በአጠቃላይ ቤቱን ነው፡፡ "በእነዚያ ክፉ ሰዎች ቤት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)
# በክፉዎች ወይን መጭመቂያ ይረግጣሉ
ወይን ለማዘጋጀት ይህንን እንደሚያደርጉ መግለጽ ሊያስፈልግ ይችላል፡፡ "ወይን ለማዘጋጀት የወይን ፍሬ ይረግጣሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)
# እነርሱ ራሳቸው በጥም ይሰቃያሉ
"ከጥማት የተነሳ ይሰቃያሉ" ወይም "ተጠምተዋል"