am_tn/jhn/11/03.md

24 lines
746 B
Markdown

# ለእየሱሰ ተላከ
እየሱሰስ እንዲመጣ ጠየቁት
# ፍቅር
እዚህ ፍቀር የሚያመለክተው ወንድማዊ ፍቅር ተፈጠሮአዊ የሰው ፍቅር በጓደኞች እና በዘመድ
# ይህ ህመም ለሞት አይደለም
እየሱስም ያመለከተው በአልአዛር ምን እንደሚሆንና ስለበሽታው ነው፨
# ሞት
የስጋ ሞትን ያመለክታል
# ለእግዚአብሄር ክብር ነው እንዲሁም የእግዚአብሄር ሊጅ እንዲከብር
እየሱሰ ውጤቱ ምን እንደሚሆን ያውቅ ነበር
# የእግዚአብሄር ልጅ
የእግዚአብሄር ልጅ የሚለው ለእየሱስ አስፈላጊ ነው