am_tn/jhn/11/03.md

746 B

ለእየሱሰ ተላከ

እየሱሰስ እንዲመጣ ጠየቁት

ፍቅር

እዚህ ፍቀር የሚያመለክተው ወንድማዊ ፍቅር ተፈጠሮአዊ የሰው ፍቅር በጓደኞች እና በዘመድ

ይህ ህመም ለሞት አይደለም

እየሱስም ያመለከተው በአልአዛር ምን እንደሚሆንና ስለበሽታው ነው፨

ሞት

የስጋ ሞትን ያመለክታል

ለእግዚአብሄር ክብር ነው እንዲሁም የእግዚአብሄር ሊጅ እንዲከብር

እየሱሰ ውጤቱ ምን እንደሚሆን ያውቅ ነበር

የእግዚአብሄር ልጅ

የእግዚአብሄር ልጅ የሚለው ለእየሱስ አስፈላጊ ነው