24 lines
1.1 KiB
Markdown
24 lines
1.1 KiB
Markdown
# ኢያቢስ ገለዓድ
|
|
|
|
ይህ የአንዲት ከተማ ስም ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)
|
|
|
|
# ሰዎች በኃላፊነት ስሜት ተሰብስበው ነበር
|
|
|
|
“በምጽጳ የተሰበሰቡት ሰዎች ተጠያቂነት ነበረባቸው”
|
|
|
|
# ከኢያቢስ ገለዓድ ተወላጆች አንድም ሰው በዚያ አልነበረም
|
|
|
|
ይህ የሚያመለክተው ቀደም ሲል በምጽጳ የተደረገውን ጉባዔ ነው። የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ከኢያቢስ ገለዓድ ተወላጆች አንድም ሰው በምጽጳ አልተገኘም ነበር”
|
|
|
|
# አሥራ ሁለት ሺህ
|
|
|
|
“12,000” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)
|
|
|
|
# የኢያቢስ ገለዓድን ተወላጆች፣ ሴቶችንና ልጆችን ጨምሮ በሰይፍ ስለት ምቷቸው
|
|
|
|
በዚህ ጥቅል መመሪያ ላይ የሚቀጥለው ቁጥር የማይመለከተው ማንን እንደሆነ ይጨምራል።
|
|
|
|
# በሰይፍ ስለት ምቷቸው
|
|
|
|
“በሰይፎቻችሁ ግደሏቸው”
|