am_tn/jdg/21/08.md

1.1 KiB

ኢያቢስ ገለዓድ

ይህ የአንዲት ከተማ ስም ነው። (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ የሚለውን ተመልከት)

ሰዎች በኃላፊነት ስሜት ተሰብስበው ነበር

“በምጽጳ የተሰበሰቡት ሰዎች ተጠያቂነት ነበረባቸው”

ከኢያቢስ ገለዓድ ተወላጆች አንድም ሰው በዚያ አልነበረም

ይህ የሚያመለክተው ቀደም ሲል በምጽጳ የተደረገውን ጉባዔ ነው። የዚህ መግለጫ ሙሉ ትርጉም ግልጽ መደረግ ይችላል። አ.ት፡ “ከኢያቢስ ገለዓድ ተወላጆች አንድም ሰው በምጽጳ አልተገኘም ነበር”

አሥራ ሁለት ሺህ

“12,000” (ቁጥሮች የሚለውን ተመልከት)

የኢያቢስ ገለዓድን ተወላጆች፣ ሴቶችንና ልጆችን ጨምሮ በሰይፍ ስለት ምቷቸው

በዚህ ጥቅል መመሪያ ላይ የሚቀጥለው ቁጥር የማይመለከተው ማንን እንደሆነ ይጨምራል።

በሰይፍ ስለት ምቷቸው

“በሰይፎቻችሁ ግደሏቸው”