am_tn/jdg/07/20.md

284 B

የእግዚአብሔርና የጌዴዎን ሰይፍ

እዚህ ጋ “ሰይፍ” የሚያመለክተው ውጊያቸውን ነው። አ.ት፡ “ለእግዚአብሔርና ለጌዴዎን እንዋጋለን” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)