am_tn/jdg/07/20.md

4 lines
284 B
Markdown

# የእግዚአብሔርና የጌዴዎን ሰይፍ
እዚህ ጋ “ሰይፍ” የሚያመለክተው ውጊያቸውን ነው። አ.ት፡ “ለእግዚአብሔርና ለጌዴዎን እንዋጋለን” (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)