15 lines
1.3 KiB
Markdown
15 lines
1.3 KiB
Markdown
# ያዕቆብ 2፡ 25-26
|
|
|
|
በተመሳሳይ መልኩ
|
|
ይህ ተመሳሳይ ሀሳብን መጀመሪያ መንገድ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc://*/ta/workbench/discourse/home]])
|
|
ጋለሞታይቱ ረሃብ የጽደቀችው በእምነት አይደለምን
|
|
ያዕቆብ ተደራሲያኑን ለማስተማር ጥያቄን ተጠቅሟል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ጋለሞታይቱን ረሃብን ያጸደቃት ሥራዋ ነው፡፡" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion]] and [[rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive]])
|
|
ጋለሞታይቱ ረሃብ
|
|
“ረሃብ” የተባለች ሴት ታሪክ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ተደራሲያኑ ይህንን ታሪክ ማወቅ እንዳለባቸው ያስባል፡፡
|
|
መልእክተኞች
|
|
ከሌላ ቦታ ዜናዎችን የሚያመጡ ሰዎች፡፡
|
|
በሌላ መንገድ ሸኘቻቸው
|
|
"ከከተማው እንዲያመጡ ረዳቻቸው"
|
|
መንፈስ የተለየው አካል የሞተ እንደሆነ ሁሉ ከሥራ የተለየ እምነትም የሞተ ነው፡፡
|
|
በእምነታቸውን ሥራ የማይሠራ ሰው ልክ መንፈስ ያሌለው አካልን ይመስላል፡፡ ሁለቱም ሞተዋል እንዲሁም ጥቅም የላቸውም፡፡ (ተመልክት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-simile]])
|