am_tn/jas/02/25.md

1.3 KiB

ያዕቆብ 2፡ 25-26

በተመሳሳይ መልኩ ይህ ተመሳሳይ ሀሳብን መጀመሪያ መንገድ ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/workbench/discourse/home]]) ጋለሞታይቱ ረሃብ የጽደቀችው በእምነት አይደለምን ያዕቆብ ተደራሲያኑን ለማስተማር ጥያቄን ተጠቅሟል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ጋለሞታይቱን ረሃብን ያጸደቃት ሥራዋ ነው፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ጋለሞታይቱ ረሃብ “ረሃብ” የተባለች ሴት ታሪክ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ተደራሲያኑ ይህንን ታሪክ ማወቅ እንዳለባቸው ያስባል፡፡ መልእክተኞች ከሌላ ቦታ ዜናዎችን የሚያመጡ ሰዎች፡፡ በሌላ መንገድ ሸኘቻቸው "ከከተማው እንዲያመጡ ረዳቻቸው" መንፈስ የተለየው አካል የሞተ እንደሆነ ሁሉ ከሥራ የተለየ እምነትም የሞተ ነው፡፡ በእምነታቸውን ሥራ የማይሠራ ሰው ልክ መንፈስ ያሌለው አካልን ይመስላል፡፡ ሁለቱም ሞተዋል እንዲሁም ጥቅም የላቸውም፡፡ (ተመልክት: [[rc:///ta/man/translate/figs-simile]])