am_tn/isa/65/08.md

12 lines
620 B
Markdown

# በወይኑ ዘለላ ውስጥ እንዳለ ጭማቂ
ያህዌ የእስራኤልን ሕዝብ ውስጡ መልካም ጭማቂ ከያዘ የወይን ዘለላ ጋር ያመሳስላቸዋል፡፡
# ዘለላ ውስጥ እንዳለ ጭማቂ
ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ዘለላው ውስጥ ጭማቂ ስታገኙ››
# ሙሉ በሙሉ አላጠፋቸውም
ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ጻድቃን የሆኑትን አንዳንዶቹን እኖራቸዋለሁ››