am_tn/isa/65/08.md

620 B

በወይኑ ዘለላ ውስጥ እንዳለ ጭማቂ

ያህዌ የእስራኤልን ሕዝብ ውስጡ መልካም ጭማቂ ከያዘ የወይን ዘለላ ጋር ያመሳስላቸዋል፡፡

ዘለላ ውስጥ እንዳለ ጭማቂ

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ዘለላው ውስጥ ጭማቂ ስታገኙ››

ሙሉ በሙሉ አላጠፋቸውም

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ጻድቃን የሆኑትን አንዳንዶቹን እኖራቸዋለሁ››