am_tn/isa/48/03.md

991 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡

ከአፌ ወጥተዋል

‹‹አፍ›› የሚናገር ሰውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እነዚህን ነገሮች ተናግሬአለሁ››

አንገትህ እንደ ብረት ጠንክሮአል ግንባርህ እንደ ናስ ሆኖአል፡፡

የዐንገታቸውንና የግንባራቸውን ጥንካሬ ያህዌ ከብረትና ከናስ ጥንካሬ ጋር ያመሳስለዋል፡፡ የዐንገትና የግንባር ጥንካሬ የግትርነት ምሳሌ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ዐንገትህ ብረት፣ ግንባርህም ናስ የሆነ ያህል ነው››

ስለ እነዚህ ነገሮች ገና ድሮ ነገርሁህ፤ ከመፈጸማቸው በፊት አስታወቅሁህ

ይህ አጽንዖት ለመስጠት ተመሳሳይ ነገር ሁለቴ መናገር ነው፡፡