16 lines
991 B
Markdown
16 lines
991 B
Markdown
|
# አጠቃላይ መረጃ
|
||
|
|
||
|
ያህዌ ለእስራኤል ሕዝብ መናገር ቀጥሏል፡፡
|
||
|
|
||
|
# ከአፌ ወጥተዋል
|
||
|
|
||
|
‹‹አፍ›› የሚናገር ሰውን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እነዚህን ነገሮች ተናግሬአለሁ››
|
||
|
|
||
|
# አንገትህ እንደ ብረት ጠንክሮአል ግንባርህ እንደ ናስ ሆኖአል፡፡
|
||
|
|
||
|
የዐንገታቸውንና የግንባራቸውን ጥንካሬ ያህዌ ከብረትና ከናስ ጥንካሬ ጋር ያመሳስለዋል፡፡ የዐንገትና የግንባር ጥንካሬ የግትርነት ምሳሌ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ዐንገትህ ብረት፣ ግንባርህም ናስ የሆነ ያህል ነው››
|
||
|
|
||
|
# ስለ እነዚህ ነገሮች ገና ድሮ ነገርሁህ፤ ከመፈጸማቸው በፊት አስታወቅሁህ
|
||
|
|
||
|
ይህ አጽንዖት ለመስጠት ተመሳሳይ ነገር ሁለቴ መናገር ነው፡፡
|