am_tn/isa/45/18.md

8 lines
358 B
Markdown

# እንድትባክን
‹‹ባዶ እንድትሆን›› እዚህ ላይ መባከን›› ባዶ፣ ጠፍ ቦታ መሆን ማለት ነው፡፡
# መኖሪያ እንጂ
ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ነገር ግን የሰዎች መኖሪያ እንድትሆን ወሰነ››