am_tn/isa/45/18.md

358 B

እንድትባክን

‹‹ባዶ እንድትሆን›› እዚህ ላይ መባከን›› ባዶ፣ ጠፍ ቦታ መሆን ማለት ነው፡፡

መኖሪያ እንጂ

ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ነገር ግን የሰዎች መኖሪያ እንድትሆን ወሰነ››