|
# በዚያን ቀን
|
|
|
|
ሕፃኑ ክፉውን በመተው መልካሙን መምረጥ ከመቻሉ በፊት
|
|
|
|
# ያህዌ በፉጨት
|
|
|
|
‹‹ያህዌ ይጣራል›› ወይም፣ ‹‹ያህዌ ኑ ይላል››
|
|
|
|
# ከግብፅ ወንዞች ዝንቦችን፣ ከአሦርም ምድር ንቦችን
|
|
|
|
እዚህ ላይ የግብፅና የአሦር ሰራዊት የእስራኤልን ምድር በሚወርሩ ነፍሳት ተመስለዋል፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የግብፅና የአሦር ሰራዊት ከወታደሮቻቸው ጋር እንደ ዝንብና ንብ በየቦታው ይገኛሉ››
|