am_tn/isa/07/18.md

691 B

በዚያን ቀን

ሕፃኑ ክፉውን በመተው መልካሙን መምረጥ ከመቻሉ በፊት

ያህዌ በፉጨት

‹‹ያህዌ ይጣራል›› ወይም፣ ‹‹ያህዌ ኑ ይላል››

ከግብፅ ወንዞች ዝንቦችን፣ ከአሦርም ምድር ንቦችን

እዚህ ላይ የግብፅና የአሦር ሰራዊት የእስራኤልን ምድር በሚወርሩ ነፍሳት ተመስለዋል፡፡ ይህን በሌላ መልኩ መግለጽ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የግብፅና የአሦር ሰራዊት ከወታደሮቻቸው ጋር እንደ ዝንብና ንብ በየቦታው ይገኛሉ››