am_tn/isa/01/31.md

744 B

አጠቃላይ መረጃ

ኢሳይያስ በግጥም መልክ የያህዌን ቃል ለይሁዳ ሕዝብ ይናገራል፡፡

ብርቱ ሰው

‹‹ብርቱ ሰው›› ወይም፣ ‹‹ብርቱ የሆነ ሰው›› - ይህ የሚመለከተው ታዋቂና ሌሎች ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ሰዎችን ሊሆን ይችላል፡፡

ገለባ

ገለባ በቀላሉ የሚቃጠል ደረቅ ሣር ነው፡፡

ሥራውም እንደ ብልጭታ

ይህ የሰውን ሥራ ወይም ክፉ ሥራን ገለባ ላይ ወድቆ ከሚነድ ነገር ጋር ያመሳስላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሥራው እሳት እንደሚያስነሣ ብልጭታ ይሆናል››