am_tn/heb/10/19.md

1.5 KiB

ዕብራውያን 10፡ 19-22

ወንድሞች በዚህ ሥፍራ ይህ ቃል ክርስትያኖችን የሚያመለክት ሲሆን ወንዶችን እና ሴቶችን ያመለክታል፡፡ ምክንያም በክርስቶስ የሚምኑ አማኞች ሁሉ የአንድ መንፈሳዊ ቤተሰብ አባላት ናቸውን፣ እግዚአብሔርም ሰማያዊ አባታቸው ነው፡፡ ቅድስተ ቅዱሳን የእግዚአብሔር መገኘት (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) አካሉ አማራጭ ትርጉም: "የእርሱ ሞት" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) በመጋረጃው በኩል በምድራዊ መ,ቤተ መቅዱስ ውስጥ ያለው መጋረጃ በሰዎች እና በእውነተኛው የእግዚአብሔር መገኘት መካከል የሚለይ ግድግዳ መኖሩን ያሳያል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) የእግዚአብሔር እያንዳንዱ አማኝ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ሙሉ ዋስትና ጠንካራ መተማመን ልብን በመርጨት ማንጻት አማራጭ ትርጉም: "በኢየሱስ ደም የተረጨ ደም ንጹሕ ይሆናል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) መረጨረት ይህ በ HEB 9:19 ላይ ምን በማለት እንደተረጎማችሁት ተመልከቱ፡፡