788 B
788 B
ዕብራዊያን 9፡ 18-20
ዕብራዊያን 9፡ 18-20 የመጀመሪያው ኪዳንም ቢሆን የተመሠረተው ያለ ደም አልነበረም "እግዚአብሔር የመጀመሪያውን ኪዳንም ቢሆን የመሠረተው በደም ነበር" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ደሙን ወስዶ ...ከውሃ ጋር...እና ይረጨዋል . . . ጥቅል መጽሐፍ. . . እና በሁሉም ሰዎች ላይ ካህኑ ሂሶጱን ወስዶ በደም እና ውሃ ውስጥ ይነክረውና በጥቅል መጽሐፉ ላይ እንዲሁም በሕዝቡ ላይ ይረጨዋል፡፡ ሂጾጵ ለመርጨት ሥርዓት ጥቅም ላይ የሚውል እፅዋት