am_tn/heb/09/06.md

476 B

ዕብራውያን 9፡ 6-7

ይህ ነገር ከተዘጋጀ በኋላ አማራጭ ትርጉም: "ካህናቱ እነዚህ ነገሮች ካሰናዱ በኋላ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) አዘጋጁ "አስቀድሞ ማዘጋጀት" ከመሰዋት በስቀር ምንም አልቀረም "ጉል ጊዜ ይሰው ነበር" ወይም "ሁል ጊዜ ይሰዋል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]])