ዕብራውያን 9፡ 6-7
ይህ ነገር ከተዘጋጀ በኋላ
አማራጭ ትርጉም: "ካህናቱ እነዚህ ነገሮች ካሰናዱ በኋላ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])
አዘጋጁ
"አስቀድሞ ማዘጋጀት"
ከመሰዋት በስቀር ምንም አልቀረም
"ጉል ጊዜ ይሰው ነበር" ወይም "ሁል ጊዜ ይሰዋል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]])