am_tn/heb/04/06.md

561 B

ዕብራውያን 4፡ 6-7

አንዳንዶች ይገቡበት ዘንድ የእግዚአብሔር እረፍት ተጠብቆላቸዋል፡፡ "እግዚአብሔር አንዳንድ ሰዎች ከእርሱ ጋር ያርፉ ዘንድ ፈቅደቃል፡፡" ድምፁ "እግዚአብሔር" ወይም "እግዚአብሔር እያለ ያለው" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy) ልባችሁን አታደንድኑ ይህንን በ HEB 3:8 ላይ ምንም ብላችሁ እንደተረጎማችሁ ተመልከቱ፡፡