am_tn/heb/03/07.md

458 B

ዕብራውያን 3፡ 7-8

አለመደሰት "ደስተኛ አለመሆን" በልባቸው ሁሉ ጊዜ ይኮበልላሉ አማራጭ ትርጉም: "ሁል ጊዜ እኔን ለመከተል አይፈልጉም" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ወደ እረፍቴ አይገቡም "እኔ በሚገኝበት ሆነው እንዲያርፉ አልፈቅድላቸውም" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]])